Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 7:17 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 7:17 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

“እግዚአብሔር ለአብርሃም የገባው ቃል የሚፈጸምበት ጊዜ ሲቃረብም፣ በግብጽ የነበረው የሕዝባችን ቍጥር እየበዛ ሄደ።

ሐዋርያት ሥራ 7:17 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

“እግዚአብሔር ለአብርሃም በመሐላ የሰጠው ተስፋ የሚፈጸምበት ጊዜ ሲቃረብ በግብጽ የነበረው የሕዝባችን ቊጥር እየበዛ ሄደ።

ሐዋርያት ሥራ 7:17 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

“እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለአ​ብ​ር​ሃም የማ​ለ​ለት የተ​ስ​ፋው ዘመን በደ​ረሰ ጊዜ እስ​ራ​ኤል በዙ፤ የግ​ብ​ፅ​ንም ሀገር መሉ።

ሐዋርያት ሥራ 7:17-18 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

እግዚአብሔርም ለአብርሃም የማለለት የተስፋው ዘመን ሲቀርብ፥ ዮሴፍን የማያውቀው ሌላ ንጉሥ በግብፅ ላይ እስኪነሣ ድረስ፥ ሕዝቡ እየተጨመሩ በግብፅ በዙ።

ሐዋርያት ሥራ 7:17-18 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

“እግዚአብሔርም ለአብርሃም የማለለት የተስፋው ዘመን ሲቀርብ፥ ዮሴፍን የማያውቀው ሌላ ንጉሥ በግብጽ ላይ እስኪነሣ ድረስ፥ ሕዝቡ እየተጨመሩ በግብጽ በዙ።