ሐዋርያት ሥራ 5:1 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሐዋርያት ሥራ 5:1 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ሐናንያ የሚባል አንድ ሰው ሰጲራ ከምትባለው ሚስቱ ጋር ሆኖ መሬት ሸጠ፤
ሐዋርያት ሥራ 5:1 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ሐናንያ የተባለ አንድ ሰው ነበረ፤ ሚስቱም ሰጲራ ትባል ነበር፤ መሬቱንም ሸጠ።
ሐዋርያት ሥራ 5:1 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ሐናንያም የተባለ አንድ ሰው ሰጲራ ከተባለች ከሚስቱ ጋር መሬት ሸጠ፥
ሐዋርያት ሥራ 5:1 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ሐናንያም የተባለ አንድ ሰው ሰጲራ ከተባለች ከሚስቱ ጋር መሬት ሸጠ፤