Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 4:23 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 4:23 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ጴጥሮስና ዮሐንስም ከተፈቱ በኋላ ወደ ወገኖቻቸው ተመልሰው፣ የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ያሏቸውን ሁሉ ነገሯቸው።

ሐዋርያት ሥራ 4:23 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ጴጥሮስና ዮሐንስ ተለቀው ወደ ጓደኞቻቸው በተመለሱ ጊዜ የካህናት አለቆችና የአይሁድ ሽማግሌዎች ያሉአቸውን ሁሉ ነገሩአቸው።

ሐዋርያት ሥራ 4:23 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ተፈ​ት​ተ​ውም ወደ ሰዎ​ቻ​ቸው ሄዱ፤ ሊቃነ ካህ​ና​ትና ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ችም ያሉ​አ​ቸ​ውን ሁሉ ነገ​ሩ​አ​ቸው።

ሐዋርያት ሥራ 4:23 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ተፈትተውም ወደ ወገኖቻቸው መጡና የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ያሉአቸውን ሁሉ ነገሩአቸው።

ሐዋርያት ሥራ 4:23 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ተፈትተውም ወደ ወገኖቻቸው መጡና የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ያሉአቸውን ሁሉ ነገሩአቸው።