Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 3:7 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 3:7 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ቀኝ እጁንም ይዞ አስነሣው፤ ወዲያውም እግሩና ቍርጭምጭሚቱ በረታ፤

ሐዋርያት ሥራ 3:7 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ቀኝ እጁንም ይዞ አስነሣው፤ ወዲያውኑ እግሩና ቊርጭምጭሚቱ በረታ።

ሐዋርያት ሥራ 3:7 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በቀኝ እጁም ይዞ አስ​ነ​ሣው፤ ያን​ጊ​ዜም እግ​ሩና ቍር​ጭ​ም​ጭ​ምቱ ጸና።

ሐዋርያት ሥራ 3:7 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

በቀኝ እጁም ይዞ አስነሣው፤ በዚያን ጊዜም እግሩና ቍርጭምጭምቱ ጸና፥

ሐዋርያት ሥራ 3:7 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

በቀኝ እጁም ይዞ አስነሣው፤ በዚያን ጊዜም እግሩና ቁርጭምጭሚቱ ጸና፤