ሐዋርያት ሥራ 26:30 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሐዋርያት ሥራ 26:30 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ከዚህ በኋላ ንጉሡም፣ አገረ ገዥውም፣ በርኒቄም፣ ከእነርሱ ጋራ የተቀመጡትም ተነሡ፤
ሐዋርያት ሥራ 26:30 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ከዚህ በኋላ ንጉሡ፥ ገዢውና በርኒቄ፥ ከእነርሱ ጋር ተቀምጠው የነበሩትም ሰዎች ሁሉ ተነሡ።
ሐዋርያት ሥራ 26:30 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ከዚህም በኋላ ንጉሡ፥ ሀገረ ገዥውም፥ በርኒቄም፥ ሹሞቻቸውም ተነሡ።
ሐዋርያት ሥራ 26:30 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ንጉሡም አገረ ገዡም በርኒቄም ከእነርሱም ጋር ተቀምጠው የነበሩት ተነሡ፥
ሐዋርያት ሥራ 26:30 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ንጉሡም፥ አገረ ገዢውም፥ በርኒቄና ከእነርሱም ጋር ተቀምጠው የነበሩት ተነሡ፤