ሐዋርያት ሥራ 25:22 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሐዋርያት ሥራ 25:22 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
አግሪጳም ፊስጦስን፣ “እኔም እኮ ይህ ሰው ሲናገር መስማት እፈልግ ነበር” አለው። እርሱም፣ “እንግዲያውስ ነገ ትሰማዋለህ” አለው።
ሐዋርያት ሥራ 25:22 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
አግሪጳም ፊስጦስን “እኔም ይህ ሰው ሲናገር መስማት እፈልጋለሁ” አለው። ፊስጦስም “ነገ ትሰማዋለህ” አለው።
ሐዋርያት ሥራ 25:22 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
አግሪጳም ፊስጦስን፥ “እኔም ያን ሰው ልሰማው እወዳለሁ” አለው፤ ፊስጦስም፥ “እንግዲያስ ነገ ትሰማዋለህ” አለው።
ሐዋርያት ሥራ 25:22 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አግሪጳም ፊስጦስን፦ “ያንንስ ሰው እኔ ዳግም እኮ እሰማው ዘንድ እወድ ነበር” አለው። እርሱም፦ “ነገ ትሰማዋለህ” አለው።
ሐዋርያት ሥራ 25:22 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
አግሪጳም ፊስጦስን “ያንንስ ሰው እኔ ዳግም እኮ እሰማው ዘንድ እወድ ነበር፤” አለው። እርሱም “ነገ ትሰማዋለህ፤” አለው።