ሐዋርያት ሥራ 23:26 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሐዋርያት ሥራ 23:26 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ከቀላውዴዎስ ሉስያስ፤ ለክቡር አገረ ገዥ ለፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን።
ሐዋርያት ሥራ 23:26 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
“ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ፤ ለክቡር አገረ ገዢ ፊልክስ! ሰላም ለአንተ ይሁን!
ሐዋርያት ሥራ 23:26 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
“ከሉስዮስ ቀላውዴዎስ፥ ለክቡር አገረ ገዢ ፊልክስ፥ ሰላም ለአንተ ይሁን።
ሐዋርያት ሥራ 23:26 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ ወደ ክቡር አገረ ገዡ ወደ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን።
ሐዋርያት ሥራ 23:26 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ከቀላውዴዎስ ሉስዮስ ወደ ክቡር አገረ ገዢው ወደ ፊልክስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን።