Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 22:28 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 22:28 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

አዛዡም መልሶ፣ “እኔ ይህን ዜግነት ያገኘሁት ብዙ ገንዘብ አውጥቼ ነው” አለ። ጳውሎስም፣ “እኔ ግን ከተወለድሁ ጀምሮ ሮማዊ ነኝ” አለው።

ሐዋርያት ሥራ 22:28 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

አዛዡም “እኔ ይህን ዜግነት የገዛሁት በብዙ ገንዘብ ነው” አለ፤ ጳውሎስም “እኔ ግን በሮም ዜግነት ተወልጄአለሁ” አለ።

ሐዋርያት ሥራ 22:28 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

የሻ​ለ​ቃ​ውም መልሶ፥ “እኔ ይህ​ችን ዜግ​ነት ያገ​ኘ​ኋት ብዙ ገን​ዘብ ሰጥቼ ነው” አለው፤ ጳው​ሎ​ስም፥ “እኔማ የተ​ወ​ለ​ድሁ በዚ​ያው ነው” አለው።

ሐዋርያት ሥራ 22:28 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

የሻለቃውም መልሶ፦ እኔ ይህን ዜግነት በብዙ ገንዘብ አገኘሁት አለ። ጳውሎስም፦ እኔ ግን በእርስዋ ተወለድሁ አለ።

ሐዋርያት ሥራ 22:28 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

የሻለቃውም መልሶ “እኔ ይህን ዜግነት በብዙ ገንዘብ አገኘሁት፤” አለ። ጳውሎስም “እኔ ግን በእርሷ ተወለድሁ፤” አለ።