Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 22:20 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 22:20 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ደግሞም የአንተን ሰማዕት የእስጢፋኖስን ደም በሚያፈስሱበት ጊዜ፣ በድርጊታቸው ተስማምቼ በቦታው ቆሜ የገዳዮቹን ልብስ እጠብቅ ነበር።’

ሐዋርያት ሥራ 22:20 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

የአንተ ምስክር የነበረው እስጢፋኖስ በተገደለ ጊዜ እኔም ራሴ በገዳዮቹ አጠገብ ቆሜ ከእነርሱ ጋር በነገሩ ተስማምቼ ነበር፤ ልብሳቸውንም እጠብቅ ነበር፤’

ሐዋርያት ሥራ 22:20 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ሰማ​ዕ​ት​ህን እስ​ጢ​ፋ​ኖ​ስን በገ​ደ​ሉ​ትም ጊዜ እኔ እዚያ አብ​ሬ​አ​ቸው ነበ​ርሁ፤ የገ​ዳ​ዮ​ች​ንም ልብስ እጠ​ብቅ ነበር።’

ሐዋርያት ሥራ 22:20 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

የሰማዕትህንም የእስጢፋኖስን ደም ባፈሰሱ ጊዜ፥ ራሴ ደግሞ በአጠገባቸው ስቆም ተስማምቼ የገዳዮችን ልብስ እጠብቅ ነበር አልሁ።

ሐዋርያት ሥራ 22:20 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

የሰማዕትህንም የእስጢፋኖስን ደም ባፈሰሱ ጊዜ፥ ራሴ ደግሞ በአጠገባቸው ስቆም ተስማምቼ የገዳዮችን ልብስ እጠብቅ ነበር፤’ አልሁ።