Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 2:7 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 2:7 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በመገረምና በመደነቅም እንዲህ አሉ፤ “እነዚህ የሚነጋገሩት ሁሉ የገሊላ ሰዎች አይደሉምን?

ሐዋርያት ሥራ 2:7 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

በመገረምና በመደነቅም እንዲህ አሉ፤ “እነዚህ እንዲህ የሚናገሩት ሁሉ የገሊላ ሰዎች አይደሉምን?

ሐዋርያት ሥራ 2:7 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ተገ​ረሙ፤ አደ​ነ​ቁም፥ እን​ዲ​ህም አሉ፥ “እነ​ዚህ የሚ​ና​ገ​ሩት ሁሉ የገ​ሊላ ሰዎች አይ​ደ​ሉ​ምን?

ሐዋርያት ሥራ 2:7 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ተገርመውም ተደንቀውም እንዲህ አሉ፦ “እነሆ፥ እነዚህ የሚናገሩት ሁሉ የገሊላ ሰዎች አይደሉምን?

ሐዋርያት ሥራ 2:7 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ተገርመውም ተደንቀውም እንዲህ አሉ “እነሆ፥ እነዚህ የሚናገሩት ሁሉ የገሊላ ሰዎች አይደሉምን?