ሐዋርያት ሥራ 2:44 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 2:44 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ያመኑት ሁሉ በአንድነት ነበሩ፤ ያላቸውንም ሁሉ የጋራ አደረጉ።

ሐዋርያት ሥራ 2:44 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

አማኞች ሁሉ በአንድነት አብረው ይኖሩ ነበር፤ ያላቸውም ነገር ሁሉ የጋራ ነበር።

ሐዋርያት ሥራ 2:44 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ያመ​ኑ​ትም ሁሉ በአ​ን​ድ​ነት ይኖሩ ነበር፤ ገን​ዘ​ባ​ቸ​ውም ሁሉ በአ​ን​ድ​ነት ነበር።