Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 2:18 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 2:18 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በእነዚያ ቀናት በወንዶችና በሴቶች ባሮቼም ላይ፣ መንፈሴን አፈስሳለሁ፤ እነርሱም ትንቢት ይናገራሉ።

ሐዋርያት ሥራ 2:18 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

እንዲሁም በእነዚያ ቀኖች በወንዶችና በሴቶች አገልጋዮቼ ላይ መንፈሴን አፈሳለሁ፤ እነርሱም ትንቢት ይናገራሉ።

ሐዋርያት ሥራ 2:18 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በወ​ን​ዶ​ችና በሴ​ቶች ባሮች ላይም ያን​ጊዜ መን​ፈ​ሴን አፈ​ስ​ሳ​ለሁ፤ ትን​ቢ​ትም ይና​ገ​ራሉ።

ሐዋርያት ሥራ 2:18 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ።

ሐዋርያት ሥራ 2:18 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባርያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ትንቢትም ይናገራሉ።