Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 2:16 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 2:16 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል እንዲህ ተብሎ የተነገረ ነው፤

ሐዋርያት ሥራ 2:16 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ነገር ግን ይህ የሆነው ነቢዩ ኢዩኤል እንዲህ ሲል የተናገረው ቃል እንዲፈጸም ነው፤

ሐዋርያት ሥራ 2:16 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ነገር ግን ይህ በነ​ቢዩ በኢ​ዩ​ኤል የተ​ባ​ለው ነው።