Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 19:3 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 19:3 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ጳውሎስም፣ “ታዲያ፣ በምን ተጠመቃችሁ?” አላቸው። እነርሱም፣ “የዮሐንስን ጥምቀት” አሉት።

ሐዋርያት ሥራ 19:3 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ጳውሎስም “ታዲያ፥ ምን ዐይነት ጥምቀት ነው የተጠመቃችሁት?” አላቸው። እነርሱም “የዮሐንስን ጥምቀት ነው” አሉት።

ሐዋርያት ሥራ 19:3 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

እር​ሱም፥ “እን​ኪያ በምን ተጠ​መ​ቃ​ችሁ?” አላ​ቸው፤ እነ​ር​ሱም፥ “በዮ​ሐ​ንስ ጥም​ቀት” አሉት።

ሐዋርያት ሥራ 19:3 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

እንኪያ በምን ተጠመቃችሁ? አላቸው። እነርሱም፦ በዮሐንስ ጥምቀት አሉት።

ሐዋርያት ሥራ 19:3 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

“እንደዚህ ከሆነስ በምን ተጠመቃችሁ?” አላቸው። እነርሱም “በዮሐንስ ጥምቀት፤” አሉት።