Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 14:26 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 14:26 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ከአጣልያም፣ እስካሁን ላከናወኑት ሥራ፣ ለእግዚአብሔር ጸጋ በዐደራ ወደ ተሰጡባት ከተማ ወደ አንጾኪያ በመርከብ ተመለሱ።

ሐዋርያት ሥራ 14:26 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ከዚያም ስለ ፈጸሙት ሥራ ለእግዚአብሔር ጸጋ ዐደራ ወደ ተሰጡበት ወደ አንጾኪያ በመርከብ ሄዱ።

ሐዋርያት ሥራ 14:26 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ከዚ​ያም ስለ​ሚ​ሠ​ሩት ሥራ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጸጋ አደራ ወደ ተሰ​ጡ​በት ወደ አን​ጾ​ኪያ በመ​ር​ከብ ሄዱ።

ሐዋርያት ሥራ 14:26 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ከዚያም ስለ ፈጸሙት ሥራ ለእግዚአብሔር ጸጋ አደራ ወደ ተሰጡበት ወደ አንጾኪያ በመርከብ ሄዱ።

ሐዋርያት ሥራ 14:26 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ከዚያም ስለ ፈጸሙት ሥራ ለእግዚአብሔር ጸጋ አደራ ወደ ተሰጡበት ወደ አንጾኪያ በመርከብ ሄዱ።