Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 13:44 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 13:44 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በሚቀጥለውም ሰንበት የከተማው ሕዝብ፣ ጥቂቱ ሰው ብቻ ሲቀር፣ በሙሉ የጌታን ቃል ለመስማት ተሰበሰቡ።

ሐዋርያት ሥራ 13:44 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

በሚቀጥለው ሰንበት ከከተማው ነዋሪዎች አብዛኞቻቸው የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት ተሰበሰቡ፤

ሐዋርያት ሥራ 13:44 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በሁ​ለ​ተ​ኛው ሰን​በ​ትም የከ​ተ​ማው ሰዎች ሁሉ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ይሰሙ ዘንድ ተሰ​በ​ሰቡ።

ሐዋርያት ሥራ 13:44 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

በሁለተኛውም ሰንበት ከጥቂቶቹ በቀር የከተማው ሰው ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰሙ ዘንድ ተሰበሰቡ።

ሐዋርያት ሥራ 13:44 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

በሁለተኛውም ሰንበት ከጥቂቶቹ በቀር የከተማው ሰው ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰሙ ዘንድ ተሰበሰቡ።