Skip to content
የBible App ዓርማ

ሐዋርያት ሥራ 13:37 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 13:37 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

እግዚአብሔር ከሙታን ያስነሣው እርሱ ግን መበስበስን አላየም።

ሐዋርያት ሥራ 13:37 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

እግዚአብሔር ከሞት ያስነሣው ግን መበስበስ አልደረሰበትም።

ሐዋርያት ሥራ 13:37 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ይህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያስ​ነ​ሣው ግን መፍ​ረስ መበ​ስ​በ​ስን አላ​የም።