Skip to content

ሐዋርያት ሥራ 12:18 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 12:18 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በማግስቱም ጧት ወታደሮቹ፣ “ጴጥሮስ የት ገባ?” እያሉ በመካከላቸው ትልቅ ትርምስ ተፈጠረ።

ሐዋርያት ሥራ 12:18 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

በነጋም ጊዜ ወታደሮቹ “ጴጥሮስ ምን ደርሶበት ይሆን?” በማለት እጅግ ታወኩ።

ሐዋርያት ሥራ 12:18 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በነጋ ጊዜም ወታ​ደ​ሮች፥ “ጴጥ​ሮስ ምን ሆነ?” ብለው ታወኩ።

ሐዋርያት ሥራ 12:18 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

በነጋም ጊዜ፦ “ጴጥሮስን ምን አግኝቶት ይሆን?” ብለው በጭፍሮች ዘንድ ብዙ ሁከት ሆነ።

ሐዋርያት ሥራ 12:18 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

በነጋም ጊዜ “ጴጥሮስን ምን አግኝቶት ይሆን?” ብለው በጭፍሮች ዘንድ ብዙ ሁከት ሆነ።