Skip to content

ሐዋርያት ሥራ 10:25 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሐዋርያት ሥራ 10:25 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ጴጥሮስም ወደ ቤቱ በገባ ጊዜ ቆርኔሌዎስ ተቀበለው፤ እግሩም ላይ ወድቆ ሰገደለት።

ሐዋርያት ሥራ 10:25 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ጴጥሮስ ወደ ቤት ሲገባ ቆርኔሌዎስ ወደ እርሱ ቀረበና በእግሩ ሥር ወድቆ ሰገደለት።

ሐዋርያት ሥራ 10:25 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ጴጥ​ሮ​ስም በገባ ጊዜ ቆር​ኔ​ሌ​ዎስ ተቀ​በ​ለው፤ ከእ​ግሩ በታ​ችም ወድቆ ሰገ​ደ​ለት።

ሐዋርያት ሥራ 10:25 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ጴጥሮስም በገባ ጊዜ ቆርኔሌዎስ ተገናኝቶ ከእግሩ በታች ወደቀና ሰገደለት።

ሐዋርያት ሥራ 10:25 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ጴጥሮስም በገባ ጊዜ ቆርኔሌዎስ ተገናኝቶ ከእግሩ በታች ወደቀና ሰገደለት።