← እቅዶች
ከ ሐዋርያት ሥራ 3:7ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች

ጥልቅ አምልኮ
28 ቀናት
"ጥልቅ አምልኮ" የሚለው የመፅሀፍ ቅዱስ ማጥኛ እቅድ፤ እግዚአብሔርን ለምንና እንዴት እንደምናመልክ ሙሉ ግንዛንቤ በመፍጠር ለእግዚአብሄር ያለዎትን ፍቅር እንዲያሳድጉ ለመርዳት የተነደፈ የ 28 ቀናት እቅድ ነው። አምልኮ ለእግዚአሄር ብቻ የሆነ፣ በጥልቀት መንፈሳዊ እና ብዙውን ጊዜም አካላዊም ጭምር ነው። አምልኮ የእግዚአብሔርን ህልውና ለመገናኘት የሚደረግም ጉዞ ነው። እቅዱ የመዝሙረ ዳዊትን የንባብ ክፍሎችና የአዲስ ኪዳን ምንባባትን በማካተት አጠር ባለ የእለቱ ትምህርት ማጠቃለያ፣ በፀሎት እና አጥኚዎች ሊተገብሯቸው የሚችሏቸውን እርምጃዎች በመጠቆም ያጠናቅቃል። ይህን የመፅህፍ ቅዱስ ማጥኛ ያዘጋጀችልንን የካርዲፍ ሲቲ ቤተክርስቲያንን ልናመሰግን እንወዳለን። ለተጨማሪ መረጃ https://www.citychurchcardiff.com/ ይጎብኙ