1
ኦሪት ዘፀአት 39:43
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ሙሴም ሥራውን ሁሉ አየ፥ እነሆ ልክ ጌታ እንዳዘዘው አድርገውት ነበር፤ እንዲሁ አድርገውት ነበር፤ ሙሴም ባረካቸው።
Qhathanisa
Hlola ኦሪት ዘፀአት 39:43
2
ኦሪት ዘፀአት 39:42
የእስራኤልም ልጆች ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው ሁሉ ልክ እንደዛው አድርገው ሠሩ።
Hlola ኦሪት ዘፀአት 39:42
3
ኦሪት ዘፀአት 39:32
የመገናኛው ድንኳን የማደሪያው ሥራ ሁሉ ተጠናቀቀ። የእስራኤልም ልጆች ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው ልክ እንደዛው አድርገው ሠሩ፤ እንዲሁ አደረጉ።
Hlola ኦሪት ዘፀአት 39:32
Ikhaya
IBhayibheli
Amapulani
Amavidiyo