1
ኦሪት ዘፀአት 27:20-21
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
“መብራቱ ሁልጊዜ እንዲበራ ለመብራት የሚሆን ተጨምቆ የተጠለለ ንጹሕ የወይራ ዘይት እንዲያመጡልህ የእስራኤልን ልጆች እዘዛቸው። ከመጋረጃው ውጭ ባለው በመገናኛው ድንኳን ውስጥ በምስክሩ ታቦት ፊት አሮንና ልጆቹ ከማታ እስከ ማለዳ ድረስ በጌታ ፊት ያሰናዱት፤ በእስራኤል ልጆች ዘንድ በትውልዳቸው የዘለዓለም ሥርዓት ይሁን።”
Qhathanisa
Hlola ኦሪት ዘፀአት 27:20-21
Ikhaya
IBhayibheli
Amapulani
Amavidiyo