1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ከማያምኑ ጋር አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዐመፅ ጋር ምን ድርሻ አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
Qhathanisa
Hlola 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:16
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከጣዖት ጋር ምን ስምምነት አለው? እኛ እኮ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን፤ እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል ተናግሯል፥ በእነርሱ እኖራለሁ፤ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸውም እሆናለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።
Hlola 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:16
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:17-18
ስለዚህም ጌታ ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ፤ ርኩስንም አትንኩ፤ እኔም እቀበላችኋለሁ፥ “ለእናንተም አባት እሆናለሁ፤ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ፤” ይላል ሁሉንም የሚገዛ ጌታ።
Hlola 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:17-18
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:15
ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን ስምምነት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?
Hlola 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:15
Ikhaya
IBhayibheli
Amapulani
Amavidiyo