1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።
Qhathanisa
Hlola 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:17
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
እኛም ሁላችን፥ በመጋረጃ በማይሸፈን ፊት፥ የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን፥ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፥ ይህም መንፈስ ከሚሆን ጌታ የመጣ ነው።
Hlola 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
ነገር ግን ሰው ወደ ጌታ ፊቱን ሲያዞር መጋረጃው ይወገዳል።
Hlola 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6
ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን የሚሆን አንዳችን ነገር ልናስብ እኛ የበቃን አይደለንም፤ እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ላልሆነ፥ ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንድንሆን አበቃን፤ ፊደል ይገድላል፤ መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።
Hlola 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6
Ikhaya
IBhayibheli
Amapulani
Amavidiyo