1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በሰው ከሚደርሰው ፈተና በቀር ምንም አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፤ መታገሥ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫ መንገድ ደግሞ ያዘጋጅላችኋል።
Qhathanisa
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
እንግዲህ ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ ወይም ማናቸውንም ነገር ስታደርጉ፥ ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
ስለዚህ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
ሁሉ ነገር ተፈቅዶአል፤ ሁሉ ግን የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶአል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
እያንዳንዱ የሌሎችንም ጥቅም ያስብ እንጂ የራሱን ጥቅም አይፈልግ።
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
Ikhaya
IBhayibheli
Amapulani
Amavidiyo