YouVersion 標識
搜索圖示

ኦሪት ዘፍጥረት 1:26-27

ኦሪት ዘፍጥረት 1:26-27 አማ54

እግዚአብሔርም አለ፤ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን እንስሳትንና ምድርን ሁ፤ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ። እግዚአብሔርም ሰዉን በመልኩ ፈጠረ በእግአብሔር መልክ ፈጠራቸዉ።

ኦሪት ዘፍጥረት 1:26-27 的視訊

與 ኦሪት ዘፍጥረት 1:26-27 相關的免費讀經計畫與靈修短文