የማቴዎስ ወንጌል 2:1-2

የማቴዎስ ወንጌል 2:1-2 አማ54

ኢየሱስም በይሁዳ ቤተ ልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሰብአ ሰገል፦ የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።

與 የማቴዎስ ወንጌል 2:1-2 相關的免費讀經計劃和靈修短文