1
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:3
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ማንም ሰው በማናቸውም መንገድ አያታልላችሁ፤ ከሐዲው አስቀድሞ ሳይመጣ የዓመፅም ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ ያ ቀን አይመጣምና።
對照
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:3 探索
2
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:13
በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ! እኛ ግን ስለ እናንተ እግዚአብሔርን ሁልጊዜ ልናመሰግን ይገባናል፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከመጀመሪያው አንሥቶ በመንፈስ በመቀደስና በእውነት በማመን እንድትድኑ መርጦአችኋልና፤
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:13 探索
3
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:4
እርሱም ሰው የሚያመልከውን ነገር ወይም አማልክት ነን ከሚሉት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ በማድረግና በመቃወም፦ “እኔ እግዚአብሔር ነኝ” ብሎ ያውጃል፤ በእግዚአብሔርም ቤተ መቅደስ ይቀመጣል።
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:4 探索
4
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:16-17
ራሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስና፥ የወደደን በጸጋም የዘለዓለምን መጽናናትና መልካሙን ተስፋ የሰጠን እግዚአብሔር አባታችን ልባችሁን ያጽናናው፥ በቃልና በመልካም ሥራ ሁሉ ያጽናላችሁም።
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:16-17 探索
5
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:11
ከዚህም የተነሣ እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ የሐሰትን ኑፋቄ በመላክ በስሕተት እንዲያምኑ ያደርጋቸዋል።
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:11 探索
6
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:9-10
ዓመፀኛው ከሙሉ ኃይልና ምልክቶች፥ ከሐሰትም ተአምራቶች ጋር ሆኖ በሰይጣን አሠራር ይመጣል። እንዲሁም ለመዳን እውነቱን ወድደው ባለ መቀበላቸው ለሚጠፉት በማታለል ክፋት ሁሉ ይመጣባቸዋል።
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:9-10 探索
7
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:7
አስቀድሞም የዓመፅ ሚስጢር በሥራ ላይ ነው፤ አሁን ግን እርሱ ብቻ ይከለክለዋል፤ እርሱም እንዲህ የሚያደርገው ከመንገድ እስከሚወገድ ድረስ ነው።
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:7 探索
主頁
聖經
計劃
影片