ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:1-2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 8:1-2 አማ2000
ለጣዖታት ስለሚሠዉ መሥዋዕቶች ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን እናውቃለን፤ ዕውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል። ዐወቅሁ የሚል ቢኖር፥ ሊያውቅ የሚገባውን ገና አላወቀም።