ኦሪት ዘጸአት 3:12

ኦሪት ዘጸአት 3:12 አማ05

እግዚአብሔርም መልሶ “አይዞህ እኔ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ እኔ እንደ ላክኹህም ምልክት የሚሆንህ ይህ ነው፤ ሕዝቤን ከግብጽ በምታወጣበት ጊዜ በዚህ ተራራ ላይ እኔን ታመልኩኛላችሁ” አለው።

与ኦሪት ዘጸአት 3:12相关的免费读经计划和灵修短文