YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ኦሪት ዘጸአት 20 的热门经文

1

ኦሪት ዘጸአት 20:2-3

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! በባርነት ከምትኖርባት ከግብጽ ምድር ያወጣሁህ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝ፤ “ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ፤

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 20:2-3

2

ኦሪት ዘጸአት 20:4-5

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በሰማይም ሆነ በምድር ወይም ከምድር በታች ባለው ውሃ ውስጥ ከሚኖሩት ነገሮች የማንኛውንም ዐይነት ምስል ጣዖት አድርገህ አትሥራ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ እጅግ ቀናተኛ ስለ ሆንኩ ተቀርጾ የተሠራውን ማንኛውም ጣዖት አታምልክ፤ አትስገድለትም፤ እኔ የሚጠሉኝን ሁሉ እቀጣለሁ፤ ዘራቸውንም ሁሉ እስከ ሦስትና አራት ትውልድ ድረስ እበቀላለሁ።

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 20:4-5

3

ኦሪት ዘጸአት 20:12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“አባትህንና እናትህን አክብር፤ ይህን ብታደርግ እኔ በምሰጥህ ምድር የረዥም ዘመን ዕድሜ ይኖርሃል።

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 20:12

4

ኦሪት ዘጸአት 20:8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“የሰንበትን ቀን አክብር፤ ቀድሰውም፤

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 20:8

5

ኦሪት ዘጸአት 20:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“የአምላክህን የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አታንሣ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚያነሣውን ሁሉ ሳይቀጣው አያልፍም።

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 20:7

6

ኦሪት ዘጸአት 20:9-10

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሥራህን ሁሉ የምታከናውንባቸው ስድስት ቀኖች አሉልህ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለአምላክህ ለእግዚአብሔር የዕረፍት ቀን ነው፤ በዚያን ቀን ማንም ሰው ሥራ አይሥራ፤ አንተም ሆንክ ልጆችህ፥ አገልጋዮችህም ሆኑ እንስሶችህ፥ በአገርህ ውስጥ የሚኖሩ መጻተኞችም ቢሆኑ ምንም ሥራ አትሥሩበት።

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 20:9-10

7

ኦሪት ዘጸአት 20:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“የሌላውን ሰው ቤት አትመኝ፤ ሚስቱን፥ አገልጋዮቹን፥ ከብቱን፥ አህዮቹንም ሆነ ማናቸውንም ንብረቱን ሁሉ አትመኝ።”

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 20:17

8

ኦሪት ዘጸአት 20:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በማንም ሰው ላይ በሐሰት አትመስክር፤

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 20:16

9

ኦሪት ዘጸአት 20:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“አታመንዝር፤

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 20:14

10

ኦሪት ዘጸአት 20:13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“አትግደል፤

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 20:13

11

ኦሪት ዘጸአት 20:15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“አትስረቅ፤

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 20:15

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频