1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:19-20-19-20
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።
Ṣe Àfiwé
Ṣàwárí 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:19-20-19-20
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:9-10
ወይስ ዓመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዳይወርሱ አታውቁምን? አትሳቱ፤ ሴሰኞች ቢሆን ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ ወይም አመንዝሮች ወይም ቀላጮች ወይም ከወንድ ጋር ዝሙት የሚሠሩ ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
Ṣàwárí 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:9-10
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:18
ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።
Ṣàwárí 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:18
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:12
ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ሁሉ ግን አይጠቅምም። ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ በእኔ ላይ ግን አንድ ነገር እንኳ አይሠለጥንብኝም።
Ṣàwárí 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:12
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
እግዚአብሔርም ጌታንም አስነሣ እኛንም በኃይሉ ያስነሣናል።
Ṣàwárí 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
Ilé
Bíbélì
Àwon ètò
Àwon Fídíò