1
የማቴዎስ ወንጌል 23:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ከእናንተ የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሁን።
موازنہ
تلاش የማቴዎስ ወንጌል 23:11
2
የማቴዎስ ወንጌል 23:12
ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ዝቅ ይላል፤ ራሱንም ዝቅ የሚያደርግ ሁሉ ከፍ ይላል።
تلاش የማቴዎስ ወንጌል 23:12
3
የማቴዎስ ወንጌል 23:23
“እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን!ወዮላችሁ፥ ምክንያቱም ከአዝሙድ፥ ከእንስላልና ከከሙን አሥራት ታወጣላችሁ፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ፍርድን፥ ምሕረትንና እምነትን ትተዋላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ እነዚህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር።
تلاش የማቴዎስ ወንጌል 23:23
4
የማቴዎስ ወንጌል 23:25
“እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን!ወዮላችሁ፥ የጽዋውንና የሳሕኑን ውጭ ታጠራላችሁ በውስጣቸው ግን ቅሚያና ራስን አለመግዛት ሞልቶባቸዋል።
تلاش የማቴዎስ ወንጌል 23:25
5
የማቴዎስ ወንጌል 23:37
“ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም ሆይ! ነቢያትን የምትገድዪ ወደ አንቺ የተላኩትንም የምትወግሪ፥ ዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፎችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን ልሰበስብ ስንት ጊዜ ፈለግሁ! እናንተ ግን አልፈለጋችሁም።
تلاش የማቴዎስ ወንጌል 23:37
6
የማቴዎስ ወንጌል 23:28
እንዲሁም እናንተ በውጭ ለሰው ጻድቃን መስላችሁ ትታያላችሁ፤ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ሕገ ወጥነት ሞልቶባችኋል።
تلاش የማቴዎስ ወንጌል 23:28
صفحہ اول
بائبل
مطالعاتی منصوبہ
Videos