1
ኦሪት ዘፀአት 40:38
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በጉዞአቸው ሁሉ በእስራኤል ቤት ሁሉ ፊት የጌታ ደመና በቀን በማደሪያው ላይ፥ በሌሊትም እሳት በዚያ ላይ ነበረ።
موازنہ
تلاش ኦሪት ዘፀአት 40:38
2
ኦሪት ዘፀአት 40:34-35
ከዚህ በኋላ ደመናው የመገናኛውን ድንኳን ሸፈነ፥ የጌታም ክብር ማደሪያውን ሞላ። ደመናው በላዩ ስለ ነበረና የጌታ ክብር ማደሪያውን ስለ ሞላ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን መግባት አልቻለም።
تلاش ኦሪት ዘፀአት 40:34-35
صفحہ اول
بائبل
مطالعاتی منصوبہ
Videos