1
ዘካርያስ 10:1
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
የበልግ ዝናብ እንዲሰጣችሁ እግዚአብሔርን ጠይቁ፤ ማዕበሉን ደመና የሚያደርግ እግዚአብሔር ነው፤ እርሱ ለሰዎች በቂ ዝናብን፣ ለእያንዳንዱም የምድርን ተክል ይሰጣል።
موازنہ
تلاش ዘካርያስ 10:1
2
ዘካርያስ 10:12
በእግዚአብሔር አበረታቸዋለሁ፤ በስሙም ይመላለሳሉ” ይላል እግዚአብሔር።
تلاش ዘካርያስ 10:12