የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20

የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20 አማ54

ሀያ አምስት ወይም ሠላሳ ምዕራፍ ከቀዘፉ በኋላም፥ ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ ታንኳይቱ ሲቀርብ አይተው ፈሩ። እርሱ ግን፦ እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው።

Нақшаҳои хониши ройгон ва садоқатҳои марбут ба የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20