የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34

የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34 አማ54

ወደ ኢየሱስ በመጡ ጊዜ ግን እርሱ ፈጽሞ እንደ ሞተ አይተው ጭኑን አልሰበሩም፤ ነገር ግን ከጭፍሮች አንዱ ጎኑን በጦር ወጋው፤ ወዲያውም ደምና ውኃ ወጣ።

Нақшаҳои хониши ройгон ва садоқатҳои марбут ба የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34