ኦሪት ዘፍጥረት 14:18-19

ኦሪት ዘፍጥረት 14:18-19 አማ54

የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ፤ እርሱም የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበረ። ባረከውም፤ አብራም ሰማይንና ምድርን ለሚገዛ ለልዑል እግዚአብሔር የተባረከ ነው፤

Нақшаҳои хониши ройгон ва садоқатҳои марбут ба ኦሪት ዘፍጥረት 14:18-19