ኦሪት ዘጸአት 29:45-46

ኦሪት ዘጸአት 29:45-46 አማ54

በእስራኤልም ልጆች መካከል እኖራለሁ፥ አምላክም እሆናቸዋለሁ። በመካከላቸውም እኖር ዘንድ ከግብፅ ምድር ያወጣኋቸው አምላካቸው እግዚአብሔር እኔ እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፤ እኔ አምላካቸው እግዚአብሔር ነኝ።

Нақшаҳои хониши ройгон ва садоқатҳои марбут ба ኦሪት ዘጸአት 29:45-46