ትን​ቢተ ሚል​ክ​ያስ 3:17-18

ትን​ቢተ ሚል​ክ​ያስ 3:17-18 አማ2000

እኔ በምሠራበት ቀን እነርሱ የእኔ ገንዘብ ይሆናሉ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣ ሰውም የሚያገለግለውን ልጁን እንደሚምር፥ እንዲሁ እምራቸዋለሁ። ተመልሳችሁም በጻድቁና በኃጢአተኛው መካከል፥ ለእግዚአብሔር በሚገዛውና በማይገዛው መካከል ትለያላችሁ።

Video for ትን​ቢተ ሚል​ክ​ያስ 3:17-18

Нақшаҳои хониши ройгон ва садоқатҳои марбут ба ትን​ቢተ ሚል​ክ​ያስ 3:17-18