1
ወደ ሮም ሰዎች 9:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።
Муқоиса
ወደ ሮም ሰዎች 9:16 омӯзед
2
ወደ ሮም ሰዎች 9:15
ለሙሴ፦ የምምረውን ሁሉ እምረዋለሁ ለምራራለትም ሁሉ እራራለታለሁ ይላልና።
ወደ ሮም ሰዎች 9:15 омӯзед
3
ወደ ሮም ሰዎች 9:20
ነገር ግን፥ አንተ ሰው ሆይ፥ ለእግዚአብሔር የምትመልስ ማን ነህ? ሥራ ሠሪውን፦ ስለ ምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ ይለዋልን?
ወደ ሮም ሰዎች 9:20 омӯзед
4
ወደ ሮም ሰዎች 9:18
እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል።
ወደ ሮም ሰዎች 9:18 омӯзед
5
ወደ ሮም ሰዎች 9:21
ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን?
ወደ ሮም ሰዎች 9:21 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео