1
ወደ ሮም ሰዎች 15:13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
Муқоиса
ወደ ሮም ሰዎች 15:13 омӯзед
2
ወደ ሮም ሰዎች 15:4
በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአልና።
ወደ ሮም ሰዎች 15:4 омӯзед
3
ወደ ሮም ሰዎች 15:5-6-5-6
በአንድ ልብ ሆናችሁ በአንድ አፍ እግዚአብሔርን፥ እርሱም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት፥ ታከብሩ ዘንድ፥ የትዕግሥትና የመጽናናት አምላክ እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ ፈቃድ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ መሆንን ይስጣችሁ።
ወደ ሮም ሰዎች 15:5-6-5-6 омӯзед
4
ወደ ሮም ሰዎች 15:7
ስለዚህ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ክብር እንደ ተቀበላችሁ እንዲሁ እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ።
ወደ ሮም ሰዎች 15:7 омӯзед
5
ወደ ሮም ሰዎች 15:2
እያንዳንዳችን እንድናንጸው እርሱን ለመጥቀም ባልንጀራችንን ደስ እናሰኝ።
ወደ ሮም ሰዎች 15:2 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео