1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ደግሞም ኢየሱስ፦ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም” ብሎ ተናገራቸው።
Муқоиса
የዮሐንስ ወንጌል 8:12 омӯзед
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል” አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 8:32 омӯзед
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ኢየሱስም ያመኑትን አይሁድ፦ “እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤
የዮሐንስ ወንጌል 8:31 омӯзед
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 8:36 омӯзед
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ “ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት” አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 8:7 омӯзед
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ኢየሱስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ኃጢአት የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባርያ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 8:34 омӯзед
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፦ “አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን?” አላት። እርስዋም፦ “ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ” አለች። ኢየሱስም፦ “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ” አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео