1
የዮሐንስ ወንጌል 18:36
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ኢየሱስም መልሶ፦ “መንግሥቴ ከዚህ ዓለም አይደለችም፤ መንግሥቴስ ከዚህ ዓለም ብትሆን፥ ወደ አይሁድ እንዳልሰጥ ሎሌዎቼ ይዋጉልኝ ነበር፤ አሁን ግን መንግሥቴ ከዚህ አይደለችም” አለው።
Муқоиса
የዮሐንስ ወንጌል 18:36 омӯзед
2
የዮሐንስ ወንጌል 18:11
ኢየሱስም ጴጥሮስን፦ “ሰይፍህን ወደ ሰገባው ክተተው፤ አብ የሰጠኝን ጽዋ አልጠጣምን?” አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 18:11 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео