1
ኦሪት ዘፍጥረት 43:23
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እርሱም አላቸው፦ ስላም ለእናንተ ይሁን አትፍሩ አምላካችሁና የአባታችሁ አምላክ በዓይበታችሁ የተሰወረ ገንዘብ ሰጣችሁ ብራችሁስ ደርሶኛል።
Муқоиса
ኦሪት ዘፍጥረት 43:23 омӯзед
2
ኦሪት ዘፍጥረት 43:30
ዮሴፍም ቸኮለ፥ አንጀቱ ወንድሙን ናፍቆታልና ሊያለቅስም ወደደ ወደ እልፍኙም ገብቶ ከዚያ አለቀሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 43:30 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео