1
ኦሪት ዘጸአት 22:22-23
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
መበለቲቱንና ድሀ አደጎቹን አታስጨንቁአቸው። ብታስጨንቁአቸውና ወደ እኔ ቢጮኹ እኔ ጩኸታቸውን ፈጽሞ እሰማለሁ፤
Муқоиса
ኦሪት ዘጸአት 22:22-23 омӯзед
2
ኦሪት ዘጸአት 22:21
እናንተ በግብፅ ምድር ስደተኞች ነበራችሁና ስደተኛውን አትበድለው፥ ግፍም አታድርግበት።
ኦሪት ዘጸአት 22:21 омӯзед
3
ኦሪት ዘጸአት 22:18
መተተኛይቱን በሕይወት እንድትኖር አትፍቀድላት።
ኦሪት ዘጸአት 22:18 омӯзед
4
ኦሪት ዘጸአት 22:25
ከአንተ ጋር ለተቀመጠው ለወገኔ ለድሀው ገንዘብ ብታበድረው፥ እንደ ባለ አራጣ አትሁን፥ አራጣም አትጫንበት።
ኦሪት ዘጸአት 22:25 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео