1
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን ለይቶ እንደ አስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህ።
Муқоиса
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9 омӯзед
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10
በልቡ የሚያምን ይጸድቃልና፤ በአፉም የሚመሰክር ይድናልና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10 омӯзед
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:17
ማመን ከመስማት ነው፤ መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:17 омӯзед
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13
መጽሐፍ፥ “የሚያምንበት ሁሉ አያፍርም” ብሎአል። አይሁዳዊንና አረማዊን አልለየም፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ እግዚአብሔር ባለጸጋ ስለሆነ ለለመነው ሁሉ ይበቃልና። “የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።”
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13 омӯзед
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:15
“መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው?” ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:15 омӯзед
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:14
ነገር ግን ያላመኑበትን እንዴት ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:14 омӯзед
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:4
የኦሪት ጽድቅ ፍጻሜስ ለሚያምኑበት ሁሉ በክርስቶስ ማመን ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:4 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео