1
የማርቆስ ወንጌል 9:23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ኢየሱስም “ቢቻልህ ትላለህ? ለሚያምን ሁሉ ይቻላል፤” አለው።
Муқоиса
የማርቆስ ወንጌል 9:23 омӯзед
2
የማርቆስ ወንጌል 9:24
ወዲያውም የብላቴናው አባት ጮኾ “አምናለሁ፤ አለማመኔን እርዳው፤” አለ።
የማርቆስ ወንጌል 9:24 омӯзед
3
የማርቆስ ወንጌል 9:28-29
ወደ ቤትም ከገባ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ “እኛ ልናወጣው ያልቻልን ስለ ምንድር ነው?” ብለው ብቻውን ጠየቁት። “ይህ ወገን በጸሎትና በጦም ካልሆነ በምንም ሊወጣ አይችልም፤” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 9:28-29 омӯзед
4
የማርቆስ ወንጌል 9:50
ጨው መልካም ነው፤ ጨው ግን አልጫ ቢሆን በምን ታጣፍጡታላችሁ? በነፍሳችሁ ጨው ይኑርባችሁ፤ እርስ በርሳችሁም ተስማሙ።”
የማርቆስ ወንጌል 9:50 омӯзед
5
የማርቆስ ወንጌል 9:37
“እንደዚህ ካሉ ሕፃናት አንዱን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤ የሚቀበለኝም ሁሉ የላከኝን እንጂ እኔን አይቀበልም አላቸው።”
የማርቆስ ወንጌል 9:37 омӯзед
6
የማርቆስ ወንጌል 9:41
የክርስቶስ ስለ ሆናችሁ በስሜ ጽዋ ውኀ የሚያጠጣችሁ ሁሉ፥ ዋጋው እንዳይጠፋበት እውነት እላችኋለሁ።
የማርቆስ ወንጌል 9:41 омӯзед
7
የማርቆስ ወንጌል 9:42
“በእኔም ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ ትልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይሻለው ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 9:42 омӯзед
8
የማርቆስ ወንጌል 9:47-48
ዐይንህ ብታሰናክልህ አውጣት፤ ሁለት ዐይን ኖሮህ ትላቸው ወደማይሞትበት እሳቱም ወደማይጠፋበት ወደ ገሃነመ እሳት ከመጣል አንዲት ዐይን ኖራህ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት ይሻልሃል።
የማርቆስ ወንጌል 9:47-48 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео