1
የማርቆስ ወንጌል 7:21-23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ከውስጥ ከሰው ልብ የሚወጣ ክፉ አሳብ፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኰል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤ ይህ ክፉው ሁሉ ከውስጥ ይወጣል፤ ሰውን ያረክሰዋል።”
Муқоиса
የማርቆስ ወንጌል 7:21-23 омӯзед
2
የማርቆስ ወንጌል 7:15
ከሰው የሚወጡት ሰውን የሚያረክሱ ናቸው እንጂ ከሰው ውጭ የሚገባውስ ሊያረክሰው የሚችል ምንም የለም።
የማርቆስ ወንጌል 7:15 омӯзед
3
የማርቆስ ወንጌል 7:6
እርሱ ግን እንዲህ አላቸው “ኢሳይያስ ስለ እናንተ ስለ ግብዞች ‘ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤
የማርቆስ ወንጌል 7:6 омӯзед
4
የማርቆስ ወንጌል 7:7
የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል፤’ ተብሎ እንደ ተጻፈ በእውነት ትንቢት ተናገረ።
የማርቆስ ወንጌል 7:7 омӯзед
5
የማርቆስ ወንጌል 7:8
የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትታችሁ ጽዋን ማድጋንም እንደ ማጠብ የሰውን ወግ ትጠብቃላችሁ፤ ይህንም የመሰለ ብዙ ሌላ ነገር ታደርጋላችሁ።”
የማርቆስ ወንጌል 7:8 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео