1
የማቴዎስ ወንጌል 8:26
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እርሱም “እናንተ እምነት የጎደላችሁ! ስለ ምን ትፈራላችሁ?” አላቸው፤ ከዚህ በኋላ ተነሥቶ ነፋሱንና ባሕሩን ገሠጸ፤ ታላቅ ጸጥታም ሆነ።
Муқоиса
የማቴዎስ ወንጌል 8:26 омӯзед
2
የማቴዎስ ወንጌል 8:8
የመቶ አለቃውም መልሶ “ጌታ ሆይ! በቤቴ ጣራ በታች ልትገባ አይገባኝም፤ ነገር ግን ቃል ብቻ ተናገር፤ ብላቴናዬም ይፈወሳል።
የማቴዎስ ወንጌል 8:8 омӯзед
3
የማቴዎስ ወንጌል 8:10
ኢየሱስም ሰምቶ ተደነቀና ለተከተሉት እንዲህ አለ “እውነት እላችኋለሁ፤ በእስራኤል እንኳ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም።
የማቴዎስ ወንጌል 8:10 омӯзед
4
የማቴዎስ ወንጌል 8:13
ኢየሱስም ለመቶ አለቃ “ሂድና እንዳመንህ ይሁንልህ፤” አለው። ብላቴናውም በዚያች ሰዓት ተፈወሰ።
የማቴዎስ ወንጌል 8:13 омӯзед
5
የማቴዎስ ወንጌል 8:27
ሰዎቹም “ነፋሳትና ባሕርስ ስንኳ የሚታዘዙለት፥ ይህ እንዴት ያለ ሰው ነው?” እያሉ ተደነቁ።
የማቴዎስ ወንጌል 8:27 омӯзед
Асосӣ
Китоби Муқаддас
Нақшаҳо
Видео